Endet nachu ehen tiyake sityke ende lela nger endatasbu confuse silemuyadergegn orthodox muslim & Protestant and Catholic yehone hemem siyamachew be eye haimanotachew hidew emuyadergutn adrgew simetu sidnu enayalen lel yefelkut is this the power of faith be westachew yalew yemedan filagot or menesasat , it's relating with low of atraction or something like that or the power of there own God and there religion Christian , muslim tamo emuyargutn adrgew kedanu ke 2 andu medan alneberebachewm mkniyatum andegnaw amilak becha new lik new weys yeyerasachew amilak nuro 2 amilak nuron new?
Jan 13, 2025ቅድሚያ ሁሉ እምነት ልክ አይደለም.. ነገር ግን ሰይጣን ራሱ ስልጣን እንዳለው አትዘንጋ በምድር ላይ ስልጣን ተሰጥቶታል በእሱ አምነህ ብዙ ምድራዊ ነገሮችን ልታገኝ ትችላለህ ጤንነትም ቢሆን ያ ማለት ግን ትክክለኛ መንገድ ነው ማለት አይደለም ምክንያቱ አት ዘ ኢንድ ኦፍ ዘ ደይ ነፍስህን ኮስት ያደርግሀል መቋጫህ ገሀነም ነው... ሌላ ደፍሞ አለ በክርስቶስ ስም ድህነት አንደኞቹ ልክ መፅሀፉ እንደሚለው በስሜ አጋንንትን ያወጣሉ ይላል ነገር ግን ከእኔ አይደሉም ... ምን ማለት ነው ሀሰተኛውን እየሱስ እየጠሩ ከዲያቢሎስ የሆነውን የበግለምድ የለበሰ ተኩላዊ ስራቸውን ይሰራሉ ማለት ነው:: በክርስቶስ ስታምን እና ስትጠመቅ ከሚስጥራቱም ስትካፈል ምታገኘው ድህነት ከስጋዊው በላቀ የነፍስ ድህነት ነው ዘላለማዊውን ህይወት እርግጥ ነው ስጋዊ ድህነትንም ታገኛለህ ግን ያ አልሆነም ማለት ግን እምነትህ ስህተት ነው ማለት አይደለም ሲጀመር የእምነት ማረጋገጫ ተአምር ሊሆን አይገባም :: ስለዚህ እልሀለው ከኦርቶዶክስ ውጪ ያሉ የትሞቹም ሀይማኖቶች አያድኑም ምክንያቱም ያለው ብቸኛ መንገድ በአንድ ሀይማኖት አንዲት ቤተክርስትያን አንዲት ጥምቀት ብቻ ላይ ነው ያለው ድህነት እሷ ደግሞ ኦርቶዶክስ ነች ::
Jan 14, 2025