Notgivingup26.5
#education
Selam everybody 12 natural ነበር የተማርኩት እና ዲግሪ ላይ ግን አቋርጬ በ social ተማረኩ እና በሱ እየሰራሁ ነው። so አሁን በ ርቀት natural degree መማር ፈልጌ አጣው pls ሚታቁትን University or College ንገሩኝ። ከቻላቹ ከሚሰጡት ኮርስጋ። አመሰግናለሁ ።
Jan 13, 20250 engagements

Jan 13, 2025