ሰላም ቤተሰቡ ይህን ጥያቄ ስፃፍ በአማርኛ ያረኩት አንቡቦ እሚረዳልኝ ሰው እንዲጨምር ስልነው። ወደ ርዐሴ ስገባ የ25 አመት ወጣት ስሆን ፃታዬም ወንድ ነው ፤ ብቸኛም ልጅ ስሆን በምህንድስና ተመርቄ እሰራ ነበር ስራውም ስላስጠላኝ ተውኩት ፤ የትም ቦታ ቢሆን የፈለገ ገንዘቡ ቢመጣ በዘርፋ መቀጠል አልፈልግም ፤ መስራት አልፈልግም ።ይህንን በርግጥ ስል ጤነኛ ላልመስል እቻላለው ግን እውነታው ነው። ከእናት እና አባቴ ጋር ስኖር በስሱ መካከለኛ ገቢ አለው ከሚባለው እምንመደበው ።አባቴ የልቡ ታማሚ ነው እናምስራ ይሰራል እኔ በጣም ላስደስተው ሞክሪያለው አሁን ግን ደክመኝ፣ ከቤት መውጣት አልፈልግም ።በተጨማሪ የልቡ የሚያደርስ ጓደኛም ሆነ ፍቅረኛም ኖሮኝ አያውቅም እና እሄ ሁሉ ተደማምሮ ስነልቦናዬ ላይጫና እያደረገቡኝም እናምን እንዳደርግ ትመክሩኛላችሁ።
Jan 13, 2025bro, u have to understand most people can't afford the luxury of not working eko.... ene miseraw sile mirbegn ena that i have to help my family nw.... out of need , out of necessity nw. ena act like wend lij eski.... halafinetihn teshekem and that will be enough to push through... strength mihonh esu nw yaw vent atadrg aydebrih mnamn alilim but find a way to deal with that too, like mental health gn kuch bleh aymetam sra fet chinkilat ye setan mechawecha nw ena.... sra atfta sra yehone ngr.... teach urself skills mnamn mekeyer kefelek sra gn mulu le mulu alemesrat mefthe ayhonm ena demo enesun kemasdeset belay maseb yalebih enesun migb sile memegeb nw.... sw biyaznm bikefawm yirbewal.... bikoram biyafrm yirbewal.... so focus on what's real
Jan 13, 2025