እስቲ ሀሳባችሁን አካፍሉኝ............... ከፍቅረኛዬ ጋር ወደ 4 አመት እየተጠጋን ነው የተዋወቅነው ትምህርት ቤት ነው እኔ አሁን የኮሌጅ ተማሪ ነኝ እሱ ደሞ ስራ ይሰራል ያው እየሰራ መማር ስለማይመቸው ትምህርቱን ለቀጣይ አመት አሸጋግሮታል ከምነግራቹ በላይ በጣም ጠንካራ ሰራተኛ ነው ስራ ላይ በጣም ሲሪየስ ነው ስለ ነገ የሚያስብ የሚያቅድ ሰርቶ መለወጥ የሚፈልግ ሰው ነው ስለኔም በጣም የሚያስብ የሚጨነቅ ሰው ነው እና ጥያቄዬ ተመሳሳይ እድሜ ላይ ነው ያለነው እና እንደ ሴት ስለ ነገ በጣም እጨነቃለሁ ነገሮች ባይስተካከሉስ ብዬ ፈራለሁ financially stable ባንሆንስ ብዬ እፈራለሁ ከሱ መለየት ምናምን አላስብም ግን ነገዬን ሳስብ ስለሚያስጨንቀኝ ነው እስቲ በቅንነት እህታችሁን ምከሯት😊
Jan 12, 2025Ayzosh endezih aynet sew bekrbu financially stable yihonal demo anchi bcha kesu gon honesh aberchiw egziyabher ayleyachihu
Jan 12, 2025