ይሄንን ጥያቄ በ18 አመቴ የ 12ኛ ክፍል ተማሪ እያለሁ ነበረ የጠየኩት አሁን የ21 አመት ወጣት እንቦቅቅላ ኮረዳ የ uv student ሆኛለሁ።😎 እና ያኔ ማትሪክ ያመጣብኝን የጭንቀት ጊዜ እና ጉርምስና ያመጣብኝን የፍልስፍና ጭንቅ አይምሮአዊ ጥያቄ አልፌ ለዚህ ደርሻለሁ ያው ብዙዎቻቹ ተጨንቃቹ ነበረ ምክራችሁንም ሰምቼ ገዳም ግቢ ብላችሁኝ ወስኜ ገዳም ልመነኩስ ልሄድ አስቤ mom እና dad አልፈቀዱልኝም ከዛ በቃ አንዳንዶቻችሁ የላካችሁልኝ ፅሁፍ ምናምን ጠቅሞኝ ነበረ ... ብቻ ግን አለሁ አድጌ ለማለት ነው ✌️🏾 በዚሁ አጋጣሚ መታገስ ዋጋ አለው።አሁን ላይ የተጨነቃችሁ ግራ የተጋባችሁ እህት ወኔድሞቼ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ እስክታገኙ ታገሱ የምር የማያልፍ ይመስላል ግን ያልፋል እመኑኝ ከእናንተ የሚጠበቀው ዝምብላችሁ መፀለይና መታገስ ነው እሺ።🙂 አመሰግናለሁ🙃
Jan 12, 2025I appreciate u because u didn't vanished when the sun rise for u and u came again and support and share your story for people found at this situation rn like u👏👏👏
Jan 12, 2025