QuickPuma916.5
#education
Experience ለማገኘት በነፃ ሥራ ለመስራት ወስኛለሁ ነሀሴ 2010 በHydraulics and water resource Engineering ተመረቅሁ ጥሩ ውጤት ነበረኝ ለ3 አመት በግሌ ሥራዎችን ለመሥራት ሞከርኩ ግን አልሆነም ። አሁን ደግሞ በቅጥር ለመሥረት ስፈልግ ብዙዎች ድርጀቶች የሥራ ልምድ ይጠይቃሉ ። ውሸት አይደለም ና በሐዋሳ አከባቢ የሉ ድረጅቶች ባገኝ በነፃ ሥራ ልምድ ብቸ ለመገኘት አገለግላለሁ አመሰግነዋለሁ 🙏
Jan 12, 20256 engagements