Bethoven108
#personal
ወገን ሳምሶን ገብረመድህን የሚባል 27 - 28 አመት እድሜ አካባቢ ሚሆን ሰዉ ምታውቁ እባካቹ 8ኛ ክፍል በጣም ጓደኛ ነበርን። ከየት እንዳመጣው ለማላቀው 50 ብር ለአባቱ ወድቆ አግኝቶት ነው ብዬ በቤተሰቦቼ ምየለት ነበር ያኔ ልጅ እያለን ከሚገረፍ ብዬ። ብቻ social Media ላይ አጥቸው ነው ገላን Condo ሂጄ አጣሁት።
Jan 11, 20259 engagements