አፋልጉኝ ህፃን እያለን ከ kg-1ኛ ክፍል ድረስ ሳሪስ ሰኔ ዘጠኝ ት/ቤት አንድ ላይ ነው የተማርነው በጣም የምንዋደድ ጓደኛሞች ነበርን ከዛ 2 ኛ ክፍል ስንደርስ ለቀሻል.. 2ኛ ክፍል መስከረም ላይ class ስንጀምር ከአሁን አሁን ትመጫለሽ ብዬ ስጠብቅ የለሽም. .😟 ከkg1-kg3 እያለን ሚስ መስቱ እና ሚስ ትግስት ነበሩ ያስተማሩን 1ኛ ክፍል እያለን ሜዳ ጫፍ ለጓደኝነታችን ማስታወሻ ስናድግ እናወጣዋለን ብለን በረዶ የምንመጥበትን የወረቀት አንድ ብር ቀብረን ነበረ ... ምናልባት ትዝ ካልኩሽ #ሜሮን የምትባይ የልጅነት ጓደኛዬ አሁን 21 ....አመትሽ ነው የuniversity ተማሪ ትሆኛለሽ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ ..Kg ስንመረቅ ካንቺ ጋር የተነሳነው ፎቶ አንቺ ጋ ነው ምናልባት በሱም ትዝ ካልኩሽ idk እውነት እውነት እልሻለሁ ሁሌ አስብሻለሁ ሰው በዛ የሚልበት ቦታ ራሱ ስሄድ ባገኛትስ ብዬም እመኛለሁ እህቶቼ ሁላ አትረሺም እንዴ እያሉ ያሾፉብኛል🥹 ምናልባት እዚ ቻነል ውስጥ ካለሽ እና ትዝ ካልኩሽ በውስጥ አውሪኝ #ለሜሮን አመሰግናለሁ።
Jan 11, 2025በለው ኬጂ ያደረከው እስካሁን ትዝ ይልሀል ታድለህ እኔ ቁርስ የበላሁትን ማስታወስ ከብዶኛል😔😭
Jan 11, 2025