Anonymouzs228.5
#other
ለሰው የመፅሀፍ ስጦታ ሲሰጥ መፅሀፉ ላይ :- 1)ምን ተብሎ ነው የሚፃፈው ምን ምን ይካተታል ከስምና ከፊርማ ውጪ? 2) መንፈሳዊ የሆነ መፅሀፍ ላይ ይፃፋል ወይ? 3)ለእገሌ ከእገሌ ተብሎ የመፃፉ ጥቅም ምንድን ነው?
Jan 11, 20254 engagements
ለሰው የመፅሀፍ ስጦታ ሲሰጥ መፅሀፉ ላይ :- 1)ምን ተብሎ ነው የሚፃፈው ምን ምን ይካተታል ከስምና ከፊርማ ውጪ? 2) መንፈሳዊ የሆነ መፅሀፍ ላይ ይፃፋል ወይ? 3)ለእገሌ ከእገሌ ተብሎ የመፃፉ ጥቅም ምንድን ነው?
Jan 11, 20251. Quote or if there something want to say to that person about the book or just you wish... 2. I don't think so but maybe your name 3. Reminder for whom
Jan 11, 2025okay thanks
Jan 11, 20251, melkam megnotehen 2, awo 3, le masetawesha nw sikoy yeresal man endesetaw laman endetasata
Jan 11, 2025መልካም እሺ አመሰግንሃለሁ☺️
Jan 11, 2025