ሰላም ቤተሰብ በጣም ከባድ የሆነ ፈተና ውስጥ ነው ያለሁት ገንዘብ በጣም ያስፈልገኛል አሁን ላይ አንድ ነገር ወሰንኩ ኩላሊቴን መሸጥ ፈልጋለው ካለሁበት ችግር ውስጥ ለመውጣት እናም ከሀገር ውስጥም ሆነ ከሀገር ዉጪ ሊገዛኝ የሚችል የምታውቁት አካል ካለ እንድጠቁሙኝ ነበረ
Jan 11, 2025ብሮ ለሚያልፍ ችግር ብለህ ህይወትህ ላይ የማያልፍ/የማይረሳ ጠባሳ ትተህ አትለፍ ምንም ቢመጣ አንዴ ካጣሀው መልሰህ አታገኘውም አንዱን ስሸጥ ደሞ ሌላኛውም fail የማድረግ እድሉ ከፍተኛ ነው even be weru liyareg yicelal so be patient እቺ ህይወት ለደካሞች እና ለ ትእግስት ለሌላቸው ሰዎች አትሆንም
Jan 11, 2025