ሰላም ሰዎች እንዴት ነዉ ሰሞኑን tiktok ላይ ስለ እምነት ትምህርት የሚሰጡት ወጣቶች እነ .አክሊል .ፈለገ .እፎይ እና ሌሎቹ ሲናገሩ ስሰማ መን ያህል ከእምነቴ እደራኩኝ እናም እምነቴን ለስም ብቻ የያዝኩኝ እየመሰለኝ ነዉ ይሄ ስሜት እኔ ጋር ብቻ ነዉ የተፈጠረዉ ወይስ እናንተም ጋር ነዉ ከተሰማችሁስ ምን አደረጋችሁ ?
Jan 10, 2025I think ሁላችንም ጋር ነው ለዚህም ነው ብዙ ሰው ሀይማኖቱን በቀላሉ ሚቀይረው የራሱን በቅጡ ሳያውቅ ሌሎች ያንተ እንዲህ ነው የኛ ግን እንዲህ ነው ሲባል በጭፍን እሚነዳው.......so ዋናውና ትልቁ ነገር አለማወቃችንን ማወቅ እና ለማወቅ መጣር ነው
Jan 11, 2025