#religion For Orthodox beliefers 22 አመት የግቢ ተማሪ ነኝ ምስጋና ለመድሀንያለም ከ 6 አመት በላይ ከቆየሁበት የወሲብ ፊልም ማየት ከተገላገልኩ እነሆ 5 ወር ሞላኝ።በፍጹም ወደዛ አስነዋሪ ተግባር መመለስ አልፈልግም።እና የኔ ጥያቄ ንሰሃ መግባት አለብኝ እንዴ?
Jan 10, 2025Tyake yelewm wde mgbat albeh /albsh ftari yrdash
Jan 10, 2025