ሰላም እንዴት ናችሁ አንድ በህይወቴ ዉስጥ መስራት የምፈልገው ነገር አለኝ እሱም ወላጅ አልባ ሕፃናትን እና አረጋውያንን መርዳት ዉስጤ ነው ግን አሁን ባለኝ አቅም ይህንን ማድረግ አልቻልኩም የምታዉቁት የሃገር ዉስጥም ሆነ የዉጪ ድርጅት አገናኙኝ
Jan 10, 2025Akm esktagen tadiya lemn volunteer athonm yetgnawum ye aregawuyian merja maekel eyehedk sra mesrat keza akm sinorh mastekakel
Jan 10, 2025