#health አያቴ በጣም ህመም ላይ ነች ይህም የተከሰተው ወድቃ ነው እናም ከባህል ህክምና አንስቶ እስከ ፍቃድ ከተሰጣቸው የቤት ለቤት physiotherapy ባለሙያዎች ቢያያትም ምንም ስብራት እንደሌለ እና የስጋ ቅጥቅጥ ብቻ እንደሆነ ነው የነገሩን ነገር አሁን በዚህ ለሊት ማለትም 7:15, ላይ heart beat 130+ rate per minute ነበር is that normal i searched in google but it's difficult to understand እናምእናም በለሊት መለካቱ ለምን አስፈለገ ካላቹኝ ለሊት ላይ ሁሌ እንደጨሆች ነው 😭ሆዴን ትላለች ከዚጋ የሚያገናኘው ነገር አለ? Age 65+ I want to know more about her heart beat range normal or dangerous please answer this Q ASAP 🙏
Jan 09, 2025Tsebl astemkachew andande mnfesm endi yaregal
Jan 10, 2025