#business
#other ሰዎች አንድ ነገር የምታውቁ ከሆነ ልጠይቃችሁ...ቤት ውስጥ ብቻ ተኩኖ ገንዘብ የሚገኝበት ስራ የምታውቁ ከሆነ ጠቁሙኝ? የምሰራው ስራ በእኔና በአሰሪዬ መካከል ሊሆን የሚችል ብቻ! መረጃ ካላችሁ ጀባ በሉ...ከዚህ ጎን ለጎን ደግሞ ምን አይነት ትምህርት ልማር በ(online)? ከምሰራው ስራ ጋር የተገናኘ ና ጥሩ የማገኝበት ቢሆን.. By: Anonymous 2 years ago Open in Mini-App
Jan 09, 20254 engagements