#other
ሰላም ለናንተ ይሁን አንድ የማውቀው ጓደኛዬ የ8ወር ልጁ የልብ ህመም ታማበት በሀኪሞች ወደ 750ሺ ብር ተጠየቀ እሱ ደግሞ ይሄንን አይደለም ሩቡን እንኳን ማሟላት አይችልም እና ሰይፉ ሾው EBS ላይ ቪዲዮው ይላክ ብለን አስበናል ምታቁ ሰዎች ካላቹህ ወደሱ የምንልክበትን ስልክ ቁጥርና ስለ ሂደቱ ብትነግሩን ደስ ይለናል 🙏🙏🙏
Jan 09, 20251 engagements
ሰላም ለናንተ ይሁን አንድ የማውቀው ጓደኛዬ የ8ወር ልጁ የልብ ህመም ታማበት በሀኪሞች ወደ 750ሺ ብር ተጠየቀ እሱ ደግሞ ይሄንን አይደለም ሩቡን እንኳን ማሟላት አይችልም እና ሰይፉ ሾው EBS ላይ ቪዲዮው ይላክ ብለን አስበናል ምታቁ ሰዎች ካላቹህ ወደሱ የምንልክበትን ስልክ ቁጥርና ስለ ሂደቱ ብትነግሩን ደስ ይለናል 🙏🙏🙏
Jan 09, 2025ሰይፉን እራሱን ሳይሆን በ producer በኩል ነው የምትልኩት ከቻላቹ ቢሮውን ፈልጋችሁ መሄድ ነው
Jan 10, 2025