Hey I'm 27 F ena endet nw fkregna yemagegnew Koy single life selechegn kezi befit neberegn bf gn betam chgr alebegn sw sikerb over nw sw miwedew betam eske tig dires nw yemafekrew ena bezi mknyat betam tegodchalew fkr sibezabachew wendoch aywedum meselegn ena ahun lay gn yemafekrew ena yemiyafekregn sw efelgalew gn endet lagign plss erdugn
Jan 09, 2025እንዲ ሙጭጭ በማለት አይገኝም። ስታፈቅሪ እንጂ ፍቅር እንዲሁ አይገኝም። ለእሱ ደግሞ ራስን ማወቅ ይቀድማል ግን አንቺ በዚህ አይነት እሱም የሚሰለችሽ ይመስለኛል 😂 እንዲህ ከተጨናነቅሽ አይቀር አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም ለራስሽ ስለሆነ ይቺን ችክ አድርጊ ኢትዮ ጣዕም የሚባል በሬድዮ የጋብቻ ጥያቄ የሚቀርብበት ፕሮግራም አለ ቅዳሜ ከ 6:00 ጀምሮ 107.8 ላይ እና እዛ ላይ ፌርማታ የሚባል ማግባት የሚፈልጉ ሰዎች የሚፈልጉትን አጋር በቀረበላቸው ጥያቄ መሰረት ፎርም ሞልተው በቀጥታ አየር ላይ ይገባሉ .. አንቺም ይህንን ብታደርጊ እና ከመረጡሽ እነሱን ብታዪ ሌላው ሁለተኛው ደግሞ አንቺ በራስሽ ጊዜ ሰጥተሽ በተመቸሽ ሰዓት ለአደን ዉጪ..አሪፍ አሪፍ ቦታዎችን ምረጪ..!!! እና አዳዲስ ሰዎችን ተዋወቂ...ቤት ተቀምጠሽ ባል አይመጣም በቤተሰብ ካልሆነ በቀር ስለዚህ ከድሮ ህይወትሽ የተለየ ሂወት መኖር ጀምሪ ...
Jan 10, 2025