FreePike17253
#family
ሰላም የጠፉ የእናቴን ዘመዶች ለመፈለግ ነበር ሰሜን ሸዋ መሬ ወይም መርሀቢቴ አካባቢ የአስር አለቃ ማስረሻ አስፋው ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ ካላችሁ ወይም እነሱን የምታውቁ መረጃ ስጡኝ አመሰግናለሁ
Jan 09, 20256 engagements
ሰላም የጠፉ የእናቴን ዘመዶች ለመፈለግ ነበር ሰሜን ሸዋ መሬ ወይም መርሀቢቴ አካባቢ የአስር አለቃ ማስረሻ አስፋው ቤተሰቦች እዚህ ቻናል ላይ ካላችሁ ወይም እነሱን የምታውቁ መረጃ ስጡኝ አመሰግናለሁ
Jan 09, 2025መርሃቤቴ እኮ ሰፊ ነው መርሃቤት የት ቀበሌ ለምሳሌ የእናቴ ቤተሰቦች የሚኖሩት መርሃቤቴ ዘይታ ቀበሌ ይባላል። ወይም ደግሞ የመርሃቤቴ ዋናው ከተማ አለምከተማ ይባላል እዛ ሄደሽ መጠያየቅ ብትጀምሪ ሊያገኙልሽ ይችላሉ ምክንያቱም ማህበረሰቡ እርስበእርሱ የመጠያየቅ ባህል ስላለው እና ጫፍ እስከጫፍ ስለሚተዋወቁ ያጉኙልሻል ቤተክርስቲያን ጉባኤ ላይም አስነግሪ
Jan 09, 2025Mtsm yene abat ezi sew yale mesloh nw Yilk ebs lay bikerb tiru nw
Jan 09, 2025Lmn EBS tv athedm slh mafelalegu eza yeteshale ymeslegnal
Jan 09, 2025Enem ye enaten zemedoch bzum alawkachewm gn hagerua merabete ensaro akababi endehone awkalehu
Jan 09, 2025