አትለፉት ለሁላችሁም ይጠቅማችሆል 👉ሳይንቲስቶች በጥናታቸው (research) ውስጥ ብዙውን ጊዜ ሁለት ቡድኖችን ይጠቀማሉ- 💎Experimental group፡ በሚጠናው ነገር የተጋለጡ ሰዎች (ለምሳሌ አልኮል ጠጪዎች)። 🥇Control group ፡ በሚጠናው ያልተጋለጡ ሰዎች (ለምሳሌ፡ የማይጠጡ)። 🌲አልኮል በሰዎች የሚያመጣውን ጉዳት ለመረዳት ሁለቱንም ቡድኖች ያወዳድራሉ. 💰ይሁን እንጂ ተመራማሪዎች pornography በኮሌጅ ግቢዎች ላይ የሚያስከትለውን ውጤት ለማጥናት ሲሞክሩ ፤ control group ማግኘት አልቻሉም፤ ሁሉም ሰው pornography እንደሚያይ ስለታመነ ፤ ይህም ለማነጻጸር አስቸጋሪ አድርጎታል። 👍ይህ የሚያሳየው pornography በጣም የተስፋፋ እንደሆነና የብዙ ሰዎች ሱስ እንደሆነም ሊያሳይ ችሎል። 🫵ይህንን ሱስ ለማሸነፍ ከፈለክ ይህንን channel ተቀላቀል፡ [https://t.me/+zPwVZ3NuDhkzMTM0 ]።
Jan 09, 2025Not every student watch pornography😒
Jan 09, 2025