ጊቢ ውስጥ life በጣም ከባድ ነው በዛ ላይ competitionu የትየለሌ ነው እኔ ደግሞ ቤተሰቦቼ በኢኮኖሚ ደከም ያሉ ናቸው መቼም ይሄንን ስሜት ጊቢ ውስጥ ያላችሁ ወይም ያለፋቹበት ታቁታላቹእና ምን ልላቹ ፈልጌ ነዉ financially freedom አጊንቼ የምማርበትን መንገድ እንድትጠቁሙኝ ነዉ ?🙏 ለቀና ሀሳባችሁ አመሰግናለሁ 🙏
Jan 09, 2025Gebi west erteb take away eyaderek delivery jemer ena teru genzeb metagegn yemeslegnal egna gbi endeza miseru lijoch alu be selk amen dorm deres yametulenal
Jan 09, 2025