Selam sewoch Mn meselachu i am kinda p**n addict ena lemakom eyemokerku nw ena be haimanote lemetenker slemfelg methaf kidusem wedase mariam etelyalew but sometimes i fell and when i get back to my addiction lemeteley adelem ye mariamn msel erasu mayet yekebdegnal ena teyakeye once i fell endet nw wde haimanote repent arege memelsew ke snt gze behuala mns aderege nw yekr belegne bye melemnew pls gra gebtognal erdugne whats the process
Jan 08, 2025ስህትት መሆኑን ማወቅህ እና ሁሌም ከተግባሩ በኋሊ መፀፀትህ የሆነ የመመለስ ፍላጎት እንዳለ ነብስህም ነገሩ እንደማይመጥናት ተረድታ አንተ ውስጥ የምትፈጥረው ስሜት ነው የመዋረድ የመፀፀት ስሜት።ይህንን ልታሻሽለው የምትችለው የመጀመሪያው ንስሀ መግባት ሁሌም ንስሀ መግባት ከዛ በስራ እራስህን መያዝ አስታውስ ስራ ፈት አዕምሮ የሰይጣን መጫወቻ ነው የሚሆነው እኔም ተጎድቼበት ስለማውቅ ነው።ስራ ቢዚ ስትሆን በSchedule ስትመራ ትዝ ሁላ አይልህም።በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን ፀልይ ምንም ቢሰማህም ከቤትህ አትጥፋ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም።
Jan 09, 2025