ሰላም ከሱ ጋር relationship ከጀመርን ወር አልፈፎናል የጀመርን ሰሞን በጣም ይንከባከበኝ ነበር በቀን ዉስጥ ሁሌ ሊያገኝኝ ይፈልጋል በጣም ይሳሳልኛል ቤታችን ቅርብ ስለሆነ ብዙ ጊዜ እንገናኛለን ግን ትንሽ ይጠጣል እንዲቀንስ ነግሬዉም ነበረ ከተወሰነ ቀን ቡሀላ ተቀጣጥረን ነበረ ግን አልመጣም ስልክ አያነሳም text አይመልስም መንገድ ላይ ሲያገኘኝ አንገቱን ደፍቶ ያልፍል ግራ አጋባኝ ለኔ ያለዉ ስሜት ቀንሶ ይሁን ሌላ ነገር ይሁን አልገባኝም ካወራን 3 ቀን ሆነን እኔም ዝም አልኩኝ ግን አልቻልኩም በግልፅ አያወራኝም ጨነቀኝ ምን ላድርግ😔😔
Jan 08, 2025መንገድ ላይ አግኝቶ ባላየ ካለፈ..ተመልሶ ከመጣ ቀይ ካርድ ትሰጪዋለሽ እስከዛ ባለሽ ህይወት ዘና በይ..የዚን ያክል ምነው 😂..ይህ ሲጀመርም ፍቅረኛሽ አይደለም..😏 .. ደግሞስ ለምንድነው ምትጨነቂው አንድ ነገር ሆነ እንዳይባል ልጁ በህይወት አለ ..ባክሽ ይመቸው 🤣 አጋጣሚውን ተጠቀሚበት ለራስሽ ጊዜ ስጪ እሱ ፈታ እያለማ አንቺ ለማን ብለሽ 😊😉
Jan 09, 2025