ሰላም ሰዎች 27 ወ ምን መሰላችሁ አሪፍ ስራ ነው የምሰራው ጥሩ ገቢ አለኝ እና እኔ እስከዚ አመቴ ድረስ ፍቅረኛ ኖሮኝ አያውቅም እና አሁን አሁን በጣም የብቸኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው ፍቅረኛ እንዲኖረኝ በጣም እፈልጋለሁ የእውነት ጭልጥ ያለ ፍቅር ውስጥ መግባት እፈልጋለሁ እውነተኛ ፍቅር ግን ሊሳካልኝ አልቻለም በርግጥ ያን ያህል ጥረት አላደረኩም ግን በጣም የብቸኝነት ስሜት እየተሰማኝ ነው Please የሆነ ነገር በሉኝ
Jan 08, 2025Fikern egziyabher new yemistk degmo fiker be mjemriya mukera aysakam bezu megodat malkesen melmed albek yezi gize set ante endemtasbew kelal aydelum becha esu yerdak
Jan 09, 2025