ሰላም ሰዎች እዚህ ውስጥ ብዙ ተማሪዎች እንዳላቹ አስባለሁ እና አሁን ላይ ለተማሪዎች የሚሆን ከራሴ ልምድ እንዲሁም እስከዛሬ ዓለም ላይ የሚታወቁ አስፈላጊ ቴክኒኮችን አሰባስቤ የቴሌግራም ቻናል እንዲሁም ተማሪዎችን የሚረዳ የዩቲዩብ ቻናል ለመጀመር ዝግጅቴን ጨርሻለሁ እና ግን አሁን ላይ ያላቹ ተማሪዎች highschool ሆነ university/collage እንደዚህ አይነት ቻናል ያስፈልገናል ብላቹ ታስባላቹ ? ማለት አንድ እናንተ ባለፋቹበት ያለፈ ሰው ይህንን ነገር ቢያስተምራቹ ፍቃደኛ ናቹ? እባካቹ ይህንን በቅንነት መልሱልኝ ምክንያቱም ምንም ጥቅም የማይሰጥ ከሆነ ጊዜዬን ማባከን አልፈልግም🙏
Jan 08, 2025Well yeah betam bezu sew yasfelgal gn ke YouTube lela demo the same videos eziew tg lay be 1 channel bileqequ arif neger new
Jan 09, 2025