Anyone who has questions about Pentecostal (Protestant) religion can ask me and try to make it a logical question. I want to develop my understanding from different angles or people's thoughts. Also, you can ask about Orthodox and Muslims.
Jan 08, 2025Bible lay yalewn እግዚአብሔር እና እየሱስ በየትኛው perspective ነው አንድ ሚሆኑት? ፩ አብ ትንቢተ ሆሴዕ ምዕራፍ 11:9 ላይ ሰው እንዳልሆነ በግልፅ አስቀምጧል እየሱስ ደግሞ ዩሀንስ ወንጌል 8:40 ሰው እንደሆነ በማያሻማ መልኩ ተናግሮዋል ፪ አብ(እግዚአብሔር) አይሞትም 1ኛ ጢሞቲዎስ 6:16 እየሱስ ሞቷል (no need of verse even ) ፫ አብ አይተኛም አይደክምም እየሱስ ደክሞታልም ተኝቷልም
Jan 09, 2025