ሰላም እንዴት ናችሁ። አንድ ነገር ልጠይቃችሁ የምኖረው ከቤተሰቦቼ ጋር ነው እናቴም ስራ አላት ወንድሜም እንደዛው። ባንክ ነው የምሰራው የወር ደመወዜ የተጣራ 16000 ብር ነው ከዚህ ላይ ለቤተሰቦቼ በወር ከ 4000 እስከ 5000 ሰጣለሁ። ከዚህ በተጨማሪ ሌሎች የሚጎሉ ነገሮች ሲኖሩ አሟላለሁ። የተረፈኝ ለታክሲ ለእቁብ ምናምን እና ለሌሎቾ ወጪወች ነው ለመማር ብዬ ሲኖረኝ ቆጥባለው።ግን ቤተሰቦቼ ሊረዱኝ አልቻሉም ምንም የማደረግ አይመስላቸውም። እስኪ ምከሩኝ ምን ላድረግግ?
Jan 08, 2025አተ ተመስገን በል ምንም የምታረግ ስላልመሰላቸው ሳይሆን የጎደለ ሁሉ እያሟላክ በዛ ላይ በየወሩ እየሰጠክ ስንቱ አደለ እንዴ ይሄን ማረግ ከብዶት ራሱን የሚያጠፋው በበረሀ የሚሰደደው ተመስገን በል ብሮዬ
Jan 08, 2025