ሰዎች ሕይወቴን ለመቀየር በጣም እየሞከርኩ ነው ግን በቃ ታጥቦ ጭቃ ነው የሆንኩት። የምፈልጋቸውን habit መያዝ እንኳን አልቻልኩም ሁሌም ለአንድ ሳምንት በስርዓት እንዳሰብኩት እሄድ እና መልሼ ወደነበርኩበት እመለሳለሁ እና ይህ ደግሞ ተስፋ ያስቆርጣል ።እባካቹ አስቲ ልምዳቹን አካፍሉኝ ወይም የረዳቹ የዩቲዩብ ቪዲዮ ካለ ሼር አድርጉኝ እኔ ምፈልገው መለውጥ እና የምኞቴን ኑሮ መኖር ነው🙏
Jan 08, 2025Ke zktegna mibal ye nuro hiwet wst kalu family kehone yetefeterkew man just look at your mom. Nothing motivates you to change your and your family's life more than this
Jan 08, 2025