Hey guys, አሁን አሁን ወንዱም ይሁን ሴቱ ለፍቅር የሚሆነውን ሰው ማግኘት ከባድ ሆኖበታል :: እና አንድ ሃሳብ መጣልኝ, በ ask anything Ethiopia ውስጥ ከ 53k በላይ ብዙ members አሉ :: ሃሳቤን የምትጋሩኝ ካላችሁ ለምን የ AAE admins single የሆኑ members የሚገናኙበትን መንገድ አይፈልጉልንም? Like እንደ match bot ነገር ወይም ሌላም ሊሆን ይችላል..... ሃሳቤን የሚጋራ ሰው አለ?
Jan 08, 2025