ጀማው በዓል ሰላም አለቀ??..... የሆነች አሪፍ ምታጫውተን ነገር አግኝቼ ምን መሰላችሁ መልሳችሁን ስትመልሱ ምክንያታችሁን መናገር ብትችሉ ይመረጣል ..... "የሰው ልጅ የተፃፈለትን ነው ሚኖረው ወይስ እየኖረ ነው ሚፅፈው??".... ማስረጃ ማለት የመፅሐፍ ጥቅስ መጥቀስ ብትችሉ ደሞ ይመከራል ... ይሄው ነው::
Jan 08, 2025Weha m esatm kerbale ejehen wedemertkew seded teblo nesa fikad tsetonal. Egna menenorew erasachen yemretnewn nw enji yetsafelen adelm.
Jan 08, 2025