የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያናችን ዘመናዊውን የህክምና(medicine) ትምህርት እንድንማር ትደግፋለች?( Guys I am confusing)የምታውቁ አትለፉ please!
Jan 07, 2025በዚች ፕላኔት ላይ የመጀመሪያውን ሆስፒታል ያስጀመሩት ቅዱስ ባስልዮስ ይባላሉ(u can search it on google በቤተክርስቲያናችን ትልቅ ቦታ ያላቸው ሰው ናቸው) እና የመጀመሪያው ሆስፒታል አስጀማሪ ዶ/ር ያላት ቤተክርስቲያን ማንንም ዶ/ር ከመሆን አትከለክልም ልልህ ነው። ግን አዳዲስ ቴክኖሎጂ ላይ ጠንቀቅ በል።
Jan 08, 2025