Anonymouzs228.5
#beauty
ኧረ ሰዎች ቤቢ ሄሬ የሆነ ሰአት መቶ ነበረ ተመልሶ ጠፋ ምን ላርገው ??? ፀጉሬ እየሸሸ ነውኮ ምን ተሻለኝ 😟😟 ተጠቅማችሁ ለውጥ ያመጣችሁበት ቅባት ካለ ጠቁሙኝ 🥺 አመሰግናለሁ ።
Jan 07, 202515 engagements
ኧረ ሰዎች ቤቢ ሄሬ የሆነ ሰአት መቶ ነበረ ተመልሶ ጠፋ ምን ላርገው ??? ፀጉሬ እየሸሸ ነውኮ ምን ተሻለኝ 😟😟 ተጠቅማችሁ ለውጥ ያመጣችሁበት ቅባት ካለ ጠቁሙኝ 🥺 አመሰግናለሁ ።
Jan 07, 2025እኔ miracle hair growth oil ነው recommend እማረግሽ። minoxidil እንዳትጠቀሚ። እንደ ወንድ ነው ፊትሽን ሁሉ ፂም በፂም እሚያረግልሽ። miracle hair growth oil ግን ምንም side effect የለውም። በዛላይ ለውጡን በአንድ ወር ውስጥ ነው ምታዪው
Jan 07, 2025Minoxidil babe😁😁
Jan 07, 2025Eyiii mtssm
Jan 07, 2025Werie slabezash new. Endeza yaregal 😂
Jan 07, 2025