መነሻው በምክንያት ነበር በዛን ሰእት በተልሽ ሸክላ ሰሪዎች አፈሩን ለማውጣት በለሊት ነው ወንዝ አከባቢ ሚሄዱት በዛን ሰአት ደግሞ ጅቦች እና መሰል ነገሮች ይኖራሉ ከእነሱ ጥቃት ለመጠበቅ የተለያዩ መናፍስቶች ጋር አንዳንዶች ውዳጅነት ፈጥረው ነበር ይህ ጉዳይ ሲቀር ቀጥቃጮች ደግሞ በሚሰሩት ጌጣጌጥ ብዙ ሰዎችን ድግምት እና የተለያዩ ሸሮችን ሚሰሩ ሰዎች በመሀሎቻቸው ነበሩ ለእጮኛ ስጦታ ለመስጠት ለመኳንንት እና ወታደሮች እያስደገሙ መስጠት... ወዘተ... ይህ ጥባሳ ለረጅም ግዜ ህብረተሰቡ ላይ ስለተቀመጠ ሁሉንም ቀጥቃጭ አንጥረኛ ሸክላ ሰሪ በአንድ አይን መታየት ጀመረ... መቼስ ታውቃለህ የሰው ልጅ አንዱ ባጠፋው ዘሩ ተጠቅሶ ይለጠፍበታል ... እና መነሻ ታሪኩ ከሰማሁት እና ድሮ ካንበብኩት በጥቂቱ ይህን ይመስላል::
Jan 07, 2025