#society
ሰላም አንድ ጥያቄ የሆነች ልጅ አለች ዝም ብላ ታፈጥብኛለች እይታዋ ከባድ ነዉ ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብዬም ታፈጥብኛለች ምን አልባት ፎቅር ሊሆን ይችላል ብዬ ባሰብኩበት ሰአት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ግንኙነት እንዳላቸዉ የሚያሳይ ፎቶ አሳየኝ ነገር ግን እሱንም ካወኩኝ በኋላ ማፍጠጧን ቀጥላለች ምን ሊሆን ይችላል ወገኖቼ ?
Jan 07, 202513 engagements
ሰላም አንድ ጥያቄ የሆነች ልጅ አለች ዝም ብላ ታፈጥብኛለች እይታዋ ከባድ ነዉ ከጓደኞቼ ጋር ቁጭ ብዬም ታፈጥብኛለች ምን አልባት ፎቅር ሊሆን ይችላል ብዬ ባሰብኩበት ሰአት ከአንድ ጓደኛዬ ጋር ግንኙነት እንዳላቸዉ የሚያሳይ ፎቶ አሳየኝ ነገር ግን እሱንም ካወኩኝ በኋላ ማፍጠጧን ቀጥላለች ምን ሊሆን ይችላል ወገኖቼ ?
Jan 07, 2025እስኪ ጠይቃትና ንገረን ተጨነቅን እኮ
Jan 07, 2025She knows something thing about u
Jan 07, 2025በቃ ጓደኛህ ስላንተ የሆነ ነገር ብሏታል ይሄኔ በውስጧ እየሳቀች ነው
Jan 07, 2025ሂድና ጠይቃት ኋላ በቡዳ እንዳትበላህ
Jan 07, 2025Lilew sil new yalshiw
Jan 07, 2025እየፈሳች ነዉ የሚሆነዉ man!😂
Jan 07, 2025እሱን ባንተ አይን ውስጥ ስለምታየው ነው እንጂ ካንተ ምንም ፎንቃ አልገባላትም 😊
Jan 07, 2025😹😹😹😭😂
Jan 07, 2025ቡዳ ነች 💀.....😁😂😁😂😁🤣😁🤣
Jan 08, 2025ሂድና ጠይቃት ምን ያስፈራሃል ወንድ አይደለህ
Jan 07, 2025The karate kid ያለውን move ልትሞክርብህ ነው😅
Jan 07, 2025አይንዋን አጥፋው
Jan 07, 2025ጓደኛህ በድቷታል 😁
Jan 07, 2025