#other
ወንድሜ ነው ሊቢያ ላይ ተይዞ ብዙ ብር ተጠየኩኝ የምችለውን ሁሉ አረኩ ግን ብሩ ሊሞላልኝ አልቻለም ያልሞከርኩት ነገር የለም ጊዜ እየሄደ በመጣ ቁጥር ወንድሜ በረሀብ በበሽታ እና በዱላ ብዛት ሊሞትብኝ ነው እባካችሁ የምትችሉትን ተባበሩኝ የቻላችሁ በገንዘብ, social media ላይ በመልቀቅ እና leve ላይ የሚገባ ሰው በመጠቆም ያልቻላችሁ በጸሎት Share በማድረግ ተባበሩኝ እባካችሁ እባካችሁ በፈጣሪ ስም🙏🙏🙏🙏በ0968184631
7 engagements