የ 27 ዓመት ወንድ ነኝ, ልጅ እያለሁ ሴትን ማውራት አፍሬ እና አስተማሪ ከሴት ጋር ካስቀመጠኝ እንኩአን እየተሳቀብኝ አደግኩ, higschool ትምህርት ላይ ብቻ አተኩሩ ተብለን አደግን, ማትሪክ አልፌ ግቢ ገባሁ... እዛም ቢሆን ሃይማኖታዊነት , ትምህርት እና relationship አሁን ላይ ምንም አይሰራም እየተባለ ከግቢ ተመረኩ:: አሁን ደግሞ ስራ busy ሲያደርግ አንድም የማወራለት ደና relationship ሳይኖረኝ 30 ዓመት ሊሞላኝ ነው :: የኔ ታሪክ ብቻ ነው ወይስ ታሪኩን የሚጋራኝ ሰው አለ? በዙሪያዬ ሴቶች የሉም social media ላይ ሴትን ማውራት ከመጃጃል በቀር ያላየሃትን ሴት ማውራት የትም እንደማይደርስ ይገባሃል:: በዚህ አይነት ሁኔታ እንዴት ነው ትክክለኛ relationship ውስጥ መግባት የሚቻለው? 2 ጊዜ kiss ከማድረግ ውጭ sex አድርጌ አላውቅም :: sex ከትዳር በኃላ መሆን አለበት ብዬ አስብ ነበር:: አሁን ግን ተስፋ ቆረጥኩ:: እስከዚህ እድሜ sex አለማድረግ ለራሴ ያስቀኛል.... ፍቅረኛ ያላችሁ ሰዎች በምን አይነት መንገድ ማግኘት እንዴደምችል ንገሩኝ እስኪ :: tnx!
Jan 07, 2025Bro, ketita wede gabicha kalhone ayasfelgum... Tirfu sikay nw, antem atefah enesum atefu mecheresha lay ante neh tifategnaw, Minim madreg yenesu mebt adrgew nw yemikotrut, "Freedom" bemil sebeb biyameshu, bisekru, wend gwadegna biyzu, lela sw siyawerachew text bimelsu, lela wend dewlo bijenejnachew.... enesuga chgr yelewm, lmn blek keteyek demo anten tifategnaw, teteratari, .... Zorozoro tifategnaw anteh neh yemthonew Bezalay 1 set "Hi" kalechik alekelik, yawm mnm batmels erasu, block bitadergat erasu, yawm demo yihe neger be hilmwa lihon erasu yichilal.... Tifategnaw ante neh yemthonew Leza selamawi hywete kefelek ketita tidar yemtfelg set enji Wibet aytek endatshewed adera 🙏🙏
Jan 07, 2025