ኢየሱስ አብ ላከኝ ሲል መቼነው የላከው? ከሴት የተወለደውን ወንድ ልጅ ወደ እስራኤላውያን ላከው ማለትነው? ወይስ ማርያም ሳትወልደው በፊት (እንዳላችሁት ሰው ሳይሆን በፊት) አምላክ አምላክን ላከ ? “ነገር ግን የዘመኑ ፍጻሜ በደረሰ ጊዜ #እግዚአብሔር #ከሴት #የተወለደውን ከሕግም በታች የተወለደውን ልጁን #ላከ፤” — ገላትያ 4፥4 ልብ አድርጉ👈 እግዚአብሔር ከማርያም ከመወለዱ በፊት ተላከ የምትሉ ከሆነ አምላክ አምላክን ላከ እያላችሁ ነው ከማርያም የተወለደውን ወንድ ልጅ ወደ እስራኤላውያን ላከ ካላችሁ ደግሞ አምላክ የላከው ሰውን ነው እንጂ አምላክን አይደለም እድሉን ልስጣችሁና መልሱ እግዚአብሔር ሰውን ነው የላከው? ወይስ አምላክን ነው የላከው?
Jan 07, 2025አውቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም ሆኖ ነው እንጂ ደጋግመን የምንናገረው ኢየሱስ ወደምድር ሲመጣ ፍጹም ሰው ፍጹም አምላክ ሆኖ ነው። ብለን ነበር
Jan 07, 2025