Heloo157
#education
#education ሀይ እንዴት ናቹ ሲቪል engineering ተመርቄ ግን ሌላ ስራ ነዉ እየሰራዉ ያለሁት እና አሁን ላይ ገበያ ላይ በብዛት የስትራክቸራል እና አርክቴክቸራል ዲዛይን ሚሰራበትን software መማር ስለፈለኩ ሚሰራበትን software ጠቁሙኝ ከነ versionኡ እናም setup ካላቹ በE-mail ብትልኩልኝ ደስ ይለኛል 🙏 By: Anonymous Status: Pending
Jan 07, 20250 engagements