#relationships ፍቅረኛ አለችኝ በጣም የምወዳት እና እኔ ለፍቅራችን ሁሉንም ነገር ላረግ እችላለሁ ግን እስዋ እንገናኝ ስላት እቤት አይመቸኝም family ጋ አዛ ነው ነው የምትለኝ ። እኔ ደሞ ከ እስዋ በጣም ትልቅ ፍቅር ነው የያዘኝ እኔ ። ለምን እንደዛ እንደምትል በጣም ነው ግራ የገባኝ ምክንያቱ የጎደለ ነገር ይኖራል እንዳልል እኔ አሁን ላይ financial stable ነኝ ሁሉም ነገር አለኝ ማለት እችላለሁ በዚህ እድሜየ ለእስዋ ሁሉንም ነገር ላረግላት እችላለሁ ። even እንገናኝ የምላት ብታምኑም ባታምኑም አብረን ቁጭ ብለን ከልባችን እንድናወራ ነው የምፈልግ እንዲህ ያልኩት ደሞ ምን አልባት ሁሌ እንገናኝ ስላት ለsex አይደለም ምክንያቱም ለsex ግዜ ገና ነው ብዬ ስለማምን አሁን ላይ ያለ እስዋ ፍላጎት ምንም ነገር ማረግ አልፈልግም ምክንያቱም በጣም ነው የምወዳት ። ችግሩ ከኔ ከሆነ ብየ ግዜ የማንሰጣጥ ከሆነ ይብቃን ስላት እኔ እኮ በጣም ነው የምወድህ ትለኛለች so guy's what is you ምክር for this situation
Jan 07, 2025Mejemeriya teredat yemr sate lij eqo bebateseb fkad new mtnorw andand hard yehonu familiwoch alu yehadnbetn hulu kalawekn yemelu ena lezam lehon yechlal yemr kewededkat teredat
Jan 07, 2025