DagiRelax14442.5
#religion
እንኳን ለጌታችን መድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሀነ ልደቱ በሰላም ባይሆንም በህይወት አደረሳችሁ አደረሰን🙏🏾 ለመላው የአስክ ኤኒቲንግ ኢትዮጵያ ክርስትና እምነት ተከታይ ቤተሰቦች በዓሉ የግርማ ሳይሆን የደስታ እንዲሆንላችሁ ምኞቴ ነው :: ሁልሽም ባለሽ ፈሽ መሽ ብለሽ አሳልፊ ዋናው ከዙፋን ወርዶ በባሪያ መልክ በከብቶች ግርግም ተወልዶ የምስራቹን መስማታችን ላይ ስለሆነ ሁልሽ በተሰጠሽ ደስተኛ ለመሆን ጣሩ ወገኖቼ:: መልካም በዓል::
Jan 06, 202513 engagements