infinity0ne452
#society
#society ቤተሰብ inkuan አደርሳችሁ inkuan አደርሰን... መልካም የልደት በዓል ዛሬ የጌታችን የልደት በዓል ነው መወለዱ ለእኛ ለምናምን ትልቅ ngr ነው... በመጥፎ ልማድ ለምንሰቃይ :በድብርት ውስጥ ላለን ህይወት ኑሮ ላደከመን ለእኔ እና መሰሎቼ እኛም ከስቃያችን ከድብርታችን ከመጥፎ ልማዳችን አቁመን አዲሱን እኛነታችን ሚወለድበት ልጅነትን ምናውጅበት በዓል ይሁንልን የበረከት በዓል ይሁንልን :: መልካም በዓል ለእኔና ለ ለመሰሎቼ ❤️❤️ By: Infinity_1 👨 Status: Pending
Jan 06, 20254 engagements