infinity0ne452
#society
ቤተሰብ inkuan አደርሳችሁ inkuan አደርሰን... መልካም የልደት በዓል ዛሬ የጌታችን የልደት በዓል ነው መወለዱ ለእኛ ለምናምን ትልቅ ngr ነው... በመጥፎ ልማድ ለምንሰቃይ :በድብርት ውስጥ ላለን ህይወት ኑሮ ላደከመን ለእኔ እና መሰሎቼ እኛም ከስቃያችን ከድብርታችን ከመጥፎ ልማዳችን አቁመን አዲሱን እኛነታችን ሚወለድበት ልጅነትን ምናውጅበት በዓል ይሁንልን የበረከት በዓል ይሁንልን :: መልካም በዓል ለእኔና ለ ለመሰሎቼ ❤️❤️
Jan 06, 20255 engagements