#ወንድ_ልጅ_ለምን_ታመልካላቹህ? ሉቃስ 1፥31 እነሆም ትፀንሻለሽ "ወንድ ልጅም" ትወልጃለሽ፥ ስሙንም "ኢየሱስ" ትዪዋለሽ። መፀሀፍ ቅዱስ ከዘፍጥረት እስከ ራዕይ አምላክ ተወለደ የሚል አንድም ጥቅስ የለም። #ቁርአን_እንዲህ_ይላል በል «እርሱ አላህ አንድ ነው፡፡ «አላህ (የሁሉ) መጠጊያ ነው፡፡ «አልወለደም፤ አልተወለደምም፡፡ «ለእርሱም አንድም ብጤ የለውም፡፡» 🙏እባካቹህ ክርስቲያን ወገኖቻችን አምላክን መሳደብ አቁሙ። አምላክ ሀያል ነው እንጂ በሴት ማህፀን የሚያርፍ አይደለም ። ይህ ለሱ ፈፅሞ አይመጥነውም።
Jan 06, 2025silzi 7lij keybotaw yemiwld sew enamlk ?
Jan 07, 2025