U429
#religion
admin accept this ኦርቶዶክሶች ዛሬ ቤተክርስቲያን ለማደር ስንት ሰዓት ነው የሚኬደው እና ምግብስ ተበልቶ ይኬዳል?
Jan 06, 20252 engagements
admin accept this ኦርቶዶክሶች ዛሬ ቤተክርስቲያን ለማደር ስንት ሰዓት ነው የሚኬደው እና ምግብስ ተበልቶ ይኬዳል?
Jan 06, 2025ከ1 ሰዓት ጀሞሮ ማኅሌቱ ይጀመራል ምትቆርብ ከሆነ 18 ሰዓት ግድ ነው ማትቆርብ ከሆነ ከመግባትህ በፊት ቀደም ብለህ ተመገብ ከፈለክም መጾምም ትችላለህ
Jan 06, 2025As of my knowledge Eske 1 seat bete mekdes ygebal Mgb esktgeba dres btbela chgr ylwm
Jan 06, 2025