ሰዎች እስኪ ስለ አጋጣሚ እናውራ.... ...አሁን የምትኖሩት ህይወት አሁን ያለውን ቅርፅ በምን አጋጣሚ indeyaze ሚያስታውስ አለ??በመጥፎም ይሁን በጥሩ
Jan 06, 2025G12, especially the last months and Corona
Jan 06, 2025ሰዎች እስኪ ስለ አጋጣሚ እናውራ.... ...አሁን የምትኖሩት ህይወት አሁን ያለውን ቅርፅ በምን አጋጣሚ indeyaze ሚያስታውስ አለ??በመጥፎም ይሁን በጥሩ
Jan 06, 2025G12, especially the last months and Corona
Jan 06, 2025መጠየቅ ያለበትን ጥያቄ ነው የጠየቅከው👍
Jan 06, 2025Awo fikir yazegn,..keza endih kezkez yalku bechegneneten mewed...behone balhonew mebselesel sew honku
Jan 06, 2025ምርምር ጥበብ ፍልስፍና እንደዚ አይነት ነገር በጣም ይስበኝል አብዛኛው በዙርያዬ ያሉ ልጆች ደግሞ እንደዚ አይነት ነገር አይመቻቸውም እና ከሰው ጋ ለመግባባት በጣም ግዜ ይፈጅብኝ ነበር እና ይህን ፀባዬን እንድስተካክል ቤተሰብ በጣም ይገፋኛል እና በሆነ በተረገመ ቀን የሆነ ልጅ ተዋወኩ ብዙ ነገር አስለመደኝ ከዛ ቀን ጀምሮ Masterbation ማረግ ጀመርኩ 9 አመት ሆነኝ እራሴን እየጠላው እራሴን እየፈራው እራሴን እየተጠየፍኩ እስካሁን አለው ታሪኬም ህይወቴም ተበላሽቶ ቀረ
Jan 06, 2025የኔ እንኳን ጥሩም መጥፎም ነው ብዙ ነገሮች አለፉ በጣም ብዙ የህይወት ውጣውረድ................. ከዛ ግን አሁን ላይ ተደረሰና በቀድሞ ስራዬ ላይ በነበረኝ "Commitment" የተነሳ አብራኝ የሰራች ልጅ ሌላ ድርጅት Manager ሆና ገብታ እኔ ለብዙ ጊዜ ልሰራ የምፈልግበት(ደስ እያለኝ የምሰራው) የስራ ድርሻ ላይ አስቀጠረችኝ እግዚያብሔር ይመስገን🙏.....ነገር ግን ቅርብ ጊዜ ታላቅ ወንድሜ ካረፈ በኃላ ህይወቴ ሁሉ በሀላፊነት የተነሳ ምስቅልቅሉ ወቷል 😭😔😞 ቢሆንም "የተረሳ አይፈተንም" ነውና ነገሩ እግዚያብሔር ይመስገን ስለ ሁሉ🤲🙏 ዛሬን ደርሻለሁ !!! #ሁሉም አጋጣሚ ነበር 25 ዓመቴ ነው
Jan 06, 2025Masturbation really mess up me
Jan 06, 2025I chose the wrong major in uni and I got the chance of getting scholarship more than twice but I didn't do anything about it. Regret and anger turned me into this extremely pessimistic and lazy person that doesn't have any hope in life. I lost the only guarantee that I had. Now I see my bare self. I hate myself more than ever. I feel ugly and worthless.
Jan 07, 20252012 e.c
Jan 06, 2025Lene 12 lefeten sezegaje yeneberew nger keza bhual university enen bedeb eysragn nw bye asebalhu ezi hulum nger challenge alew ena kebefitu betam yetleye howeten asyetognal ena mefelgewnm hiwet setognal
Jan 06, 2025Awo yenen be bezu agatamiwoch new
Jan 06, 2025