Dear Orthodox beliefs እንዴት ነው እናነተ #ፈራጅ ብቻ ነው ምትሉት ኢየሱስ እዚህ ጋር እንዴት ነው ጠበቃ የሆነው?????? መልሱልኝ እስኪ
Jan 06, 2025ግልጽ እኮ ነው ሃጥያትን አታድርጉ ግን ሰው ነንና ሃጥያትን ካደረን በንሰሃ በኩል keሃጥያታችን የሚያነጻን ክርስቶስ አለን እያለ ነው ይህ ማለት ግን እያማለደ ማለት aydelem
Jan 06, 2025Dear Orthodox beliefs እንዴት ነው እናነተ #ፈራጅ ብቻ ነው ምትሉት ኢየሱስ እዚህ ጋር እንዴት ነው ጠበቃ የሆነው?????? መልሱልኝ እስኪ
Jan 06, 2025ግልጽ እኮ ነው ሃጥያትን አታድርጉ ግን ሰው ነንና ሃጥያትን ካደረን በንሰሃ በኩል keሃጥያታችን የሚያነጻን ክርስቶስ አለን እያለ ነው ይህ ማለት ግን እያማለደ ማለት aydelem
Jan 06, 2025They will insult you.
Jan 06, 2025ምንም የተወሳሰበ አልነበረም እኮ በተለይ የስላሴ አማኝ ከሆንክ ግልፅ መልእክት ነው ... አንዴ በቀራኒዮ መስቀል ላይ ስጋውን ቆርሶ ደሙን አፍሶ የፈፀመው አሁንም ለዘልአለምም ለሀጢያታችን ማጠቢያ እና እለት ተእለት ለምንሰራው ሁሉ ሀጢያት ማስተሰሪያ በመሆን ጥብቅናውን ያሳይልናል ማለት ነው :: እንጂ አሁን በዚህ ሰአት ክርስቶስ በዙፋኑ በአብ ቀኝ ተቀምጧል ሲመጣ በግርማሞገሱ ሚገለጠው ሊፈርድ ነው በጎቹ እና ፍየሎቹ ላይ:: ሲጀመር ጠበቃ ማለት ተሟጋች ሚፋረድ እንጂ ለማኝ ማለት አይደለም::
Jan 06, 2025በፍፁም እየሱስ ክርስቶስን አምላክ ብላ ነው የምትጠራው ለዚህም ማስረጃ 1 ኛ ዮሐንስ 5:20 ብታነብ ደስ ይለኛልል
Jan 06, 2025✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Jan 06, 2025