Selam talk ehete dire dawa drswat k father ena kne gar lthed nw ene demo hult slhonen keza bzu eka lmametat ymchnal ena ene kzi befit dire heje alawkm k AA dire k drsku bhwala universitw yt nw yalw ? hotelochs esk snt agegnalhu? Bonda lbsoch ena adadis chamawoch adadis lbsoch yt nw mgzaw rks bal waga?
Jan 05, 2025ከአዲስ አበባ ምትመጡ ከሆነ ድሬ እስከ 11 ሰአት ትደርሳላቹ ምትወርዱት ደሞ መጨረሻ ሰኢዶ መነሀሪያ ነው አልጋ መያዝ ከፈለጋችሁም እዛው መነሀሪያው አጠገበብ የተለያዪ ሆቴሎች አሉ ዋጋቸው ከ400ብር እስከ 1000 ብር ድረስ አለ ዩንቨርስቲው ደሞ ከመነሀሪያው ቅርብ ነው በባጃጅ ኮንትራት መሄድ ከፈለጋቹ ቢበዛ 150ብር ቢያስከፍላቹ ነው እሱን ካልፈለጋቹ ግን በዋና በር ብላቹ አስር አስር ብር ከፍላቹ ትሄዳላቹ ሌላው ደሞ ብዙ እቃዎች ገዝቼ እመለሳለሁ ላልከው አትችልም ምክንያቱም ፍተሻ ቦታ አያሳልፍክም ጫማ ቢበዛ ለአንድ ሰው 2 ነው ሚፈቀደው electronics ምናምን ነገር ከሆነ ደሞ በደረሰኝ መግዛት አለብክ አለበለዚያ ጉምሩክ ይወረስብካል ቦንዳ ልብስ ላልከው ልብሱ ሽታ ስላለው ፍተሻ ቦታ ሲፈትሹ ያወጡታል ስለዚህ ብዙም እንደምታስበው ነገሮች ቀላል አይደለም ለማንኛውም እህትክን እንኳን ደህና መጣሽ በልልኝ😉
Jan 05, 2025