#personal
ሠላም እንደት ናችሁ? አንድ በጣም የተቸገርኩበትን ነገር ልንገራችሁ። በጣም ስበዛ አይናፋር ነኝ ። ይህን ነገር ከ ልጅነት ጀምሮ ያመጣሁት ነገር ነው። ስበዛ በጣም ሴቶችን እፈራለሁ። አሁን ላይ ያሰብኩበት ቦታ ላይ ብገኝም ነገር ግን ከ ሴት ጋር ያለኝን ማሻሻል እፈልጋለሁ እርዱኝ።
Jan 05, 20255 engagements
ሠላም እንደት ናችሁ? አንድ በጣም የተቸገርኩበትን ነገር ልንገራችሁ። በጣም ስበዛ አይናፋር ነኝ ። ይህን ነገር ከ ልጅነት ጀምሮ ያመጣሁት ነገር ነው። ስበዛ በጣም ሴቶችን እፈራለሁ። አሁን ላይ ያሰብኩበት ቦታ ላይ ብገኝም ነገር ግን ከ ሴት ጋር ያለኝን ማሻሻል እፈልጋለሁ እርዱኝ።
Jan 05, 2025Eyetebelahm bihon just keep on talking with too many of them keza lewt tayaleh keza wch ezi misetih mkr aytekmhm wend aydlh ende mtferawn megafet enji lesew mawrat mefthe ayametam
Jan 05, 2025na ene aynhn legletlk👀
Jan 05, 2025