smuma eski እዚ ብተነፍስ ይሻለኛል ....ቸርች ውስጥ ማለት ነው የሆነ ልጅ አለ ማለት ነው ዘማሪ ነው ማለት ነው እና እኔ እህታቹ አቋሙን ምናምን በውስጤ አድንቄ ትቼው ነበር ሰሞኑን ግን በህልሜም እያየሁት ነው ከውስጤም አልወጣም ስለሱ ራሱ ማውራት ጀምሪያለው ስሙን ራሱ በቅርብ ነው ያወቅኩት ከዛ ሀሳቤ ሁሉ እሱ ላይ ሆነ ጭራሽ ቲክቶክ ላይ ፈልጌጌጌጌጌ ፎቶዎቹን አውርጄ ምናምን ማታ ነው ደግሜ ሳየው ምን ሆኛለው ብዬ ድሌት ያረኩት እኔ ይሄን ሀሳብ አልፈልገውም እንዴት ነው ከሀሳቤ ማውጣት የምችለው መንፈሳዊ ሂወቴን እየተፈታተነኝ ነው የፀሎት እና የመፅሀፍ ቅዱስ ንባብ ሰዓቴን እሱን በማሰብ እየተሻማብኝ ነው ምን ላድርግ? ቸርች ልቀይር እያሰብኩ ዳር ዳር እያልኩ ነው እንደበፊት ራሱ አደለሁም በሳምንት አንዴ ነው ምሄደው እሱንም ልተወው ነው በቃ ግን ቸርች ብቀይርም ሀሳቤ ውስጥ ካለ ምን ማድረግ ይቻላል? ወይስ ግልፁን ነግሬ የመጣው ይምጣ? ክላስም ስራም አስጠልቶኝ ቁጭ ብያለው ምከሩኝ 😒
Jan 05, 2025እኔ ምልሽ ውዴ አንቺን ጌታ ይወድሻል ማለት ነው
Jan 05, 2025