በቅርቡ ሰንበት መማር ልጀምር ነው እና ከዚህ በፊት ከፍቅረኛዬ ጋር ደሞ ሜክ አውት እናረግ ነበር እና የሰንበት ትምህርቴ ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ አለ? ማለቴ መማር ከጀመርኩ በኋላ ሜክ አውት ማረግ አልችልም አይደለ?
Jan 05, 2025ሜክ አውት ምንድንነው
Jan 05, 2025በቅርቡ ሰንበት መማር ልጀምር ነው እና ከዚህ በፊት ከፍቅረኛዬ ጋር ደሞ ሜክ አውት እናረግ ነበር እና የሰንበት ትምህርቴ ላይ የሚያመጣው ተፅዕኖ አለ? ማለቴ መማር ከጀመርኩ በኋላ ሜክ አውት ማረግ አልችልም አይደለ?
Jan 05, 2025ሜክ አውት ምንድንነው
Jan 05, 2025Not to be judgemental but, you can't ride two horses at the same time.
Jan 05, 2025Margu gid nw ende babe😁
Jan 05, 2025Senbet tmhrt batjemris Ychalal yalew manew...
Jan 05, 2025Senbet lerashen belesh new metemariw. Yahunu tiyakeshen melsun ezaw terejiwalesh, yane ye yemiyawatashen memret new.
Jan 05, 2025ብቻ ሀገራችንን ሰላም ያርጋት እንጂ ብዙ ጉድ እናያለን
Jan 05, 2025ሲስ ዝም ብለሽ ተማሪ
Jan 16, 2025✅Ōld Ğroup ላላችሁ በቤተሰብ ዋጋ እየገዛን ነው!ዋ @Bekihood 🛒 ትልቅ የዋጋ ለውጥ እስከ አሁን የሸጣችሁ ትቆጫለችሁ 🥹 ግን ከዚህ በኋላ እዳትታለሉ❤️🔥 🎁ግሩፓችሁ የተከፈተበት አመተ ምህረት ከታች ከተዘረዘሩት ውስጥ ከሆነ አሁኑኑ ያናግሩን...❗️ ✅ 2019✔️ ✅ 2020 ✔️ ✅2021 ✔️ ✅2022 ✔️ ✅2023 ✔️ ⚠️ ማሳሰቢያ ❗️ ⛔ የግሩፑ Member ብዛት ''0'' ይሁን ዋጋው እኩል ነው ❗️እኛ የምንፈልገው የተከፈተበትን አመተ ምህረት ብቻ መሆኑን ይገንዘቡ Inbøx @Bekihood @Bekihood
Jan 05, 2025Mejemriya zigiju hugni keza eza stmari emihon ena emayhonewun tleyiwalesh
Jan 05, 2025ንስሐ አባት ከሌለህ ያዝና ንስሐ ግባ ከዛ መንፈሳዊው ትምህርቱም ከልብህ ተማር እና መንፈሳዊ ሰውም ትሆናለህ
Jan 05, 2025