#አንገብጋቢ ሰላም በጣም ሲበዛ ጉረኛ እና ተመፃዳቂ የሆነ ባህሪ አለብኝ ...ብዙ ጊዜ የተጠናወተኝን የጉራ እና የመመፃደቅ አባዜ ለማስወገድ ጥሬ ነበረ ግን አልተሳካልኝም...በቃ ያስጎርረኛል ያመፃድቀኛል ትእቢቴ አናቴ አልፎ ሄዷል ማለት ይቻላል🥺 ይሄንን ባህሪዬን በአንድ ቀን ውስጥ ቀርፎ ሊጥልልኝ የሚችል አስተማሪ የሆነ ታሪክ ወይ ደሞ ስብከትም ሊሆን ይችላል እባካችሁ ላኩልኝ ተባበሩኝ። አመሰግናለሁ።
Jan 05, 2025Endeza mehonhn mamenh and neger new, endih eteyekh ena erashn lemekeyer memokerhm yemidenek new, endiw ketl, mokr ysakalhal
Jan 05, 2025